ከመስመር ውጭ - አንዳንዶቹ ተግባራት ሊገደቡ ይችላሉ
ምናሌ
ዋና ገጽ ምን አለ ስለ እኛ ፎቶ አግኙን ዴሊቨሪ
ቋንቋ
English
መለያ
ግባ

ስለ ቪስታ ካፌ

የእኛ ታሪክ እና እሴቶች

የእኛ ታሪክ

ቪስታ ካፌ እና ሬስቶራንት በባህር ዳር፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ ህንፃ ላይ (ጣና ሐይቅ ፊትለፊት) በምስራቅ አቅጣጫ ኑ ባህር ዳርን እና የጣናን ንፁህ አየር እየወሰዱ ጣፋጭ ተወዳጅ ምግቦቻችን እየተመገቡ ጥሩ ትዉስታ ይፍጠሩ

ምቹ ቦታ፣ ጥሩ አገልግሎት እና ቤት-ፍቅር ምግቦቻችን ደንበኞቻችን ደጋግሞ እንዲመለሱ ያደርጋቸዋል።

07
ወራት
250+
ዕለታዊ ደንበኞች
240
የምን አለ አይነቶች

ቪስታ ካፌ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ህንፃ፣ ባህር ዳር

ቅዱስ ጊዮርጊስ ህንፃ፣ ባህር ዳር

የእኛ እሴቶች

ፍቅር

ምግብ ማዘጋጀት ፍቅራችን ነው

ትኩስነት

ትኩስ ምርቶችን ብቻ ነው የምንጠቀመው

ጥራት

የምግብ ጥራት ዋናው ቁርጠኝነታችን

ቤተሰብ

ደንበኞቻችን እንደ ቤተሰብ ናቸው

የስራ ሰዓታት

ከእሁድ እስከ እሁድ (ሁልጊዜ ክፍት)

ከጠዋት 1፡30 አስከ ምሽት 2 ሰአት ድረስ ክፍት

7 ቀን ክፍት

ሁሉም ቀናት ክፍት ነን

ስልክ

ስልክ: 0583202726