የእኛ ታሪክ እና እሴቶች
ቪስታ ካፌ እና ሬስቶራንት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን በስተምስራቅ/ ጣና ሐይቅ ፊትለፊት በምስራቅ አቅጣጫ ኑ ባህር ዳርን እና የጣናን ንፁህ አየር እየወሰዱ ጣፋጭ ተወዳጅ ምግቦቻችን እየተመገቡ ጥሩ ትዉስታ ይፍጠሩ
ምቹ ቦታ፣ ጥሩ አገልግሎት እና ቤት-ፍቅር ምግቦቻችን ደንበኞቻችን ደጋግሞ እንዲመለሱ ያደርጋቸዋል።
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን በስተምስራቅ/ ጣና ሐይቅ ፊትለፊት
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤ/ክርስቲያን በስተምስራቅ/ ጣና ሐይቅ ፊትለፊት
ምግብ ማዘጋጀት ፍቅራችን ነው
ትኩስ ምርቶችን ብቻ ነው የምንጠቀመው
የምግብ ጥራት ዋናው ቁርጠኝነታችን
ደንበኞቻችን እንደ ቤተሰብ ናቸው
ከጠዋት 1፡30 አስከ ምሽት 2 ሰአት ድረስ ክፍት
ሁሉም ቀናት ክፍት ነን
ስልክ: 0941469999